⚖️
Court Management System
Justice • Integrity • Excellence
Home
About Us
View Posts
Contact Us
Login
🌐 English
🇪🇹 Amharic
Oromiffa
Somali
Back to Posts
📰
sultan kedir •
June 08, 2026
ማስታወቂያ
*****ማስታወቂያ*****\r\n\r\nበጦራ ከተማ የመጀማሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የቅድሚያ አገልግሎቶች የሚሰጠቸው ተገልጋዮች፦\r\n\r\n1.ነፍሰጡር እናቶች \r\n2.ልጅ የያዘች እናት\r\n3.አካል ጉዳተኞች \r\n4.አረጋውያን እና ሌሎች ልዩ እገዛ የሚያስፈልጋቸው የህብረተሰባችን ክፍሎች በፍርድ ቤቱ በማስማት መወሰን የስራ ሂደት ቢሮ በኩል ልዮ የአንገት በጅ በመውሰድ የቅድሚያ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን ። \r\n \r\n ከሰላምታ ጋር